23 “ሚስቶችህና ልጆችህ ሁሉ ተወስደው ለባቢሎናውያን ይሰጣሉ፤ አንተም ራስህ በባቢሎን ንጉሥ ትያዛለህ እንጂ ከእጃቸው አታመልጥም፤ ይህችም ከተማ በእሳት ትቃጠላለች።”
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 38
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 38:23