9 “ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፤ እነዚህ ሰዎች በነቢዩ በኤርምያስ ላይ ባደረጉት ነገር ሁሉ ክፋትን አድርገዋል፤ ከከተማዪቱም እንጀራ በጠፋ ጊዜ በራብ እንዲሞት ጒድጓድ ውስጥ ጥለውታል።”
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 38
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 38:9