ኤርምያስ 39:14 NASV

14 ልከው ኤርምያስን ከዘበኞች አደባባይ አስወጡት፤ የሳፋን ልጅ የአኪቃም ልጅ ጎዶልያስ ወደ ቤቱ እንዲወስደው በዐደራ ሰጡት፤ ኤርምያስም በራሱ ሕዝብ መካከል ተቀመጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 39

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 39:14