ኤርምያስ 40:8 NASV

8 ወደ ምጽጳ፣ ጎዶልያስ ዘንድ መጡ፤ የናታንያ ልጅ እስማኤል፣ የቃሬያ ልጆች ዮሐናንና ዮናታን፣ የተንሑት ልጅ ሠራያ፤ የነጦፋዊው የዮፌ ልጆች፣ የማዕካታዊ ልጅ ያእዛንያን ሰዎቻቸውም ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 40:8