ኤርምያስ 40:9 NASV

9 የሳፋን ልጅ የአኪቃም ልጅ ጎዶልያስ ለእነርሱና ለሰዎቻቸው እንዲህ ሲል ቃል ገባላቸው፤ “ለባቢሎናውያን መገዛት አትፍሩ፤ በምድሪቱ ተቀምጣችሁ የባቢሎንን ንጉሥ አገልግሉ፤ መልካም ይሆንላችኋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 40:9