ኤርምያስ 47:4 NASV

4 ፍልስጥኤማውያንን ሁሉ ለማጥፋት፣ተርፈውም የሚረዷቸውን ሁሉ፣ከጢሮስና ከሲዶና ለመቍረጥ፣ቀኑ ደርሶአልና። እግዚአብሔር በከፍቶር ዳርቻ የቀሩትን፣ ፍልስጥኤማውያንን ሊያጠፋተነሥቶአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 47

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 47:4