ኤርምያስ 47:5 NASV

5 ጋዛ በማዘን ራሷን ትላጫለች፣አስቀሎና አፏን ትይዛለች።በሜዳማ ስፍራ የምትገኙ ትሩፋን ሆይ፤እስከ መቼ ሰውነታችሁን ትቧጥጣላችሁ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 47

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 47:5