ኤርምያስ 48:40 NASV

40 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“እነሆ፤ እንደ ንስር ተወርውሮ ይወርድበታል፤ክንፎቹንም በሞዓብ ላይ ይዘረጋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 48

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 48:40