ኤርምያስ 49:29 NASV

29 ድንኳኖቻቸውና መንጎቻቸው ይወሰዳሉ፤መጠለያቸውና ግመሎቻቸው ሳይቀሩ፣ከነዕቃዎቸው ይነጠቃሉ፤ሰዎች፣ ‘ሽብር በሽብር ላይ መጥቶባቸዋል፤’እያሉ ይጮኹባቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 49

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 49:29