ኤርምያስ 49:3 NASV

3 ሐሴቦን ሆይ፤ ጋይ ጠፍታለችና ዋይ በይ፤የራባት ሴቶች ልጆች ሆይ ጩኹ፤ማቅ ለብሳችሁ አልቅሱ፤ሚልኮም ከካህናቱና ከመኳንንቱ ጋር፣ተማርኮ ይወሰዳልና፣በቅጥር ውስጥ ወዲያ ወዲህ ተሯሯጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 49

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 49:3