ኤርምያስ 49:2 NASV

2 ስለዚህ በአሞናውያን ከተማ በረባት ላይ፣የጦርነት ውካታ ድምፅ፣የሚሰማበት ጊዜ ይመጣል፤”ይላል እግዚአብሔር፤“እርሷም የፍርስራሽ ክምር ትሆናለች፤በዙሪያዋ ያሉት መንደሮችም ይቃጠላሉ፤እስራኤልም ከአገሯ ያስወጧትን፣ከአገሯ ታስወጣለች፤”ይላል እግዚአብሔር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 49

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 49:2