ኤርምያስ 5:6 NASV

6 ስለዚህ አንበሳ ከዱር ወጥቶ ይሰባብራቸዋል፣የበረሓ ተኵላም ይቦጫጭቃቸዋል፤ብቅ የሚለውን ሰው ሁሉ ለመገነጣጠል፣ነብር በከተሞቻቸው ዙሪያ ያደባል፤ዐመፃቸው ታላቅ፣ክሕደታቸው ብዙ ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 5:6