ኤርምያስ 5:5 NASV

5 ስለዚህ ወደ ታላላቆቹ እሄዳለሁ፤ለእነርሱም እናገራለሁ፤በእርግጥ እነርሱ የእግዚአብሔርን መንገድ፣የአምላካቸውንም ሕግ ያውቃሉና።”ነገር ግን እነርሱም ቢሆኑ ያው እንደዚያው ቀንበሩን ሰብረዋል፤እስራቱንም በጥሰዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 5:5