ኤርምያስ 50:29 NASV

29 “ቀስት የሚገትሩትን፣ቀስተኞችን ሁሉ በባቢሎን ላይ ጥሩ፤አንድም ሰው እንዳያመልጥ፣ዙሪያውን ሁሉ መሽጉ፤የእስራኤልን ቅዱስ፣ እግዚአብሔርን አቃላለችና፣እንደ ሥራዋ መጠን መልሱላት፤በሌሎች ላይ እንዳደረገችውም አድርጉባት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 50

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 50:29