ኤርምያስ 51:11 NASV

11 “ፍላጾችን ሳሉ፤ጋሻዎችን አዘጋጁ፤ የእግዚአብሔር ሐሳብ ባቢሎንን ለማጥፋት ስለ ሆነ፣የሜዶንን ነገሥታት አነሣሥቶአል፤ እግዚአብሔር ይበቀላል፤ስለ ቤተ መቅደሱ ይበቀላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 51

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 51:11