12 በባቢሎን ቅጥር ላይ ዐላማ አንሡጥበቃውን አጠናክሩ፤ዘብ ጠባቂዎችን አቁሙ፤ደፈጣ ተዋጊዎችን አዘጋጁ እግዚአብሔር በባቢሎን ሕዝብ ላይ የወሰነውን፣ዐላማውን ያከናውናል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 51
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 51:12