ኤርምያስ 52:30 NASV

30 ናቡከደነፆር በነገሠ በሃያ ሦስተኛው ዓመት፣ የክብር ዘበኞች አዛዥ ናቡዘረዳንሰባት መቶ አርባ አምስት አይሁድ ማርኮ ወስዶአል፤በአጠቃላይ አራት ሺህ ስድስት መቶ ሰዎች ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 52

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 52:30