ኤርምያስ 52:31 NASV

31 የይሁዳ ንጉሥ ዮአኪን በተማረከ በሠላሳ ሰባተኛው ዓመት፣ ዮርማሮዴክ በባቢሎን ነገሠ፤ በዚሁ ዓመት፣ በዐሥራ ሁለተኛው ወር ከወሩም በሃያ አምስተኛው ቀን የይሁዳን ንጉሥ ዮአኪንን አሰበው፤ ከእስር ቤትም አወጣው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 52

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 52:31