ኤርምያስ 6:9 NASV

9 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“የወይን ፍሬ ተሟጦ እንደሚቃረም፣ከእስራኤል የተረፉትን እንዲሁ ይቃርሟቸው።ወይን ለቃሚ እንደሚለቅም፣እጅህን ወደ ቅርንጫፎቹ ደጋግመህ ዘርጋ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 6:9