ኤርምያስ 8:12 NASV

12 ርኵሰት ሲፈጽሙ ዐፍረው ነበርን?የለም! በጭራሽ አላፈሩም፤ኀፍረት ምን እንደሆነም አያውቁም።ስለዚህ ከወደቁት ጋር ይወድቃሉ፤በምቀጣቸው ጊዜ ይዋረዳሉ፤”ይላል እግዚአብሔር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 8:12