ኤርምያስ 8:13 NASV

13 “ ‘ያመረቱትን ሁሉ እወስድባቸዋለሁ፤ይላል እግዚአብሔር፤በወይን ተክል ላይ የወይን ፍሬ አይኖርም፤በበለስ ዛፍ ላይ የበለስ ፍሬ አይገኝም፤ቅጠሎቻቸውም ይረግፋሉ።የሰጠኋቸው በሙሉ፣ከእነርሱ ይወሰድባቸዋል።’ ”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 8:13