16 የጠላት ፈረሶች ፉርፉርታ፣ከዳን ይሰማል፤በድንጒላ ፈረሶቻቸው ማሽካካት፣መላዋ ምድር ተንቀጠቀጠች።ምድሪቱንና በውስጧ ያለውን ሁሉ፣ከተማዪቱንና በውስጧ የሚኖሩትን ሁሉ፣ሊውጡ መጡ።”
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 8
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 8:16