ኤርምያስ 8:5 NASV

5 ታዲያ፣ ይህ ሕዝብ ለምን ፊቱን አዙሮ ወደ ኋላ ይሄዳል?ለምንስ ኢየሩሳሌም ዘወትር ወደ ኋላ ትመለሳለች?ተንኰልን የሙጥኝ ብለው ይዘዋል፤ሊመለሱም ፈቃደኛ አይደሉም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 8:5