ኤርምያስ 8:6 NASV

6 እኔ በጥንቃቄ አደመጥኋቸው፤ትክክለኛ የሆነውን ግን አይናገሩም።ማንም ስለ ክፋቱ ንስሓ የገባ የለም፤“ምን አድርጌአለሁ?” ይላል።ለጦርነት እንደ ተዘጋጀ ፈረስ፣እያንዳንዱ በራሱ መንገድ ይሄዳል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 8:6