ኤርምያስ 9:1 NASV

1 ስለ ታረዱት ወገኖቼ፣ቀንና ሌሊት አለቅስ ዘንድ፣ምነው፣ ራሴ የውሃ ምንጭ በሆነ!ምነው ዐይኖቼ የእንባ መጒረፊያ በሆኑልኝ!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 9:1