ኤርምያስ 9:19 NASV

19 እነሆ የዋይታ ድምፅ ከጽዮን ተሰምቶአል፤ እንዲህም ይላል፤‘ምንኛ ወደቅን!ውርደታችንስ እንዴት ታላቅ ነው!ቤቶቻችን ፈራርሰዋልና፤አገራችንን ጥለን እንሂድ።’ ”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 9:19