10 ከሜዳ ላይ ዕንጨት መልቀም፣ ከዱርም ዛፍ መቍረጥ አያስፈልጋቸውም፤ የጦር መሣሪያቸውን በመማገድ ይጠቀማሉና። የዘረፏቸውን ይዘርፋሉ፤ የበዘበዟቸውን ይበዘብዛሉ፤ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 39
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 39:10