2 ከዚያም በወታደር እንደሚከበብ ክበባት፤ ምሽግ ሥራባት፤ ዐፈር ደልድልባት፤ ጦር ሰፈሮችን ቀብቅብባት፤ ቅጥር መደርመሻ ግንዶችንም በዙሪያዋ አስቀምጥባት።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 4
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 4:2