18 ገዡ ከንብረታቸው በማፈናቀል፤ የትኛውንም የሕዝቡን ርስት መውሰድ አይገባውም፤ ለወንድ ልጆቹ ርስት መስጠት ያለበት ከራሱ ንብረት ነው፤ ይኸውም ከሕዝቤ ማንም ከርስቱ እንዳይነቀል ነው።’ ”
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 46
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 46:18