19 ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ብትመለስ፣ መልሼ አቆምሃለሁ፤ታገለግለኛለህም፤የከበረውን ከማይረባው ለይተህ ብትናገር፣አፍ ትሆነኛለህ፤እነርሱ ወደ አንተ ይመለሳሉ እንጂ፣አንተ ወደ እነርሱ አትመለስም፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 15
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 15:19