34 ነገር ግን ቤዛቸው ብርቱ ነው፤ስሙም የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው፤ለምድራቸው ዕረፍትን ለመስጠት፤ተግቶ ይሟገትላቸዋል፤በባቢሎን የሚኖሩትን ግን ዕረፍት ይነሣቸዋል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 50
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 50:34