3 እርሱም በወራጅ ውሃ ዳር እንደ ተተከለች፣ፍሬዋን በየወቅቱ እንደምትሰጥ፣ቅጠሏም እንደማይጠወልግ ዛፍ ነው፤የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።
4 ክፉዎች ግን እንዲህ አይደሉም፤ነገር ግን ነፋስ ጠራርጎ እንደሚወስደው፣ገለባ ናቸው።
5 ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ ፊት፣ኀጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር መቆም አይችሉም፤
6 እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ይጠብቃልና፤የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች።