መዝሙር
ምዕራፎች 93
መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም
የእግዚአብሔር ግርማ
1 እግዚአብሔር ነገሠ፤ ግርማንም ተጐናጸፈ፤ እግዚአብሔር ግርማን ለበሰ፤ብርታትንም ታጠቀ፤ዓለም እንዳትናወጥ ጸንታለች፤ማንም አይነቀንቃትም። 2ዙፋንህ ከጥንት ጀምሮ የጸና ነው፤አንተም ከዘላለም እስከ ዘላለም አለህ። 3 እግዚአብሔር ሆይ፤ ወንዞች ከፍ አደረጉ፤ወንዞች ድምፃቸውን ከፍ አደረጉ፤ወንዞች የሚያስገመግም ማዕበላቸውን ከፍ አደረጉ። 4ከብዙ ውሆች ድምፅ ይልቅ፣ከባሕርም ሞገድ ይልቅ፣ከፍ ብሎ ያለው እግዚአብሔር ኀያል ነው። 5ሥርዐትህ የጸና ነው፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ እስከ ዘላለሙ፣ቤትህ በቅድስና ይዋባል።ምዕራፎች
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
67
68
69
70
71
72
73
74
75
76
77
78
79
80
81
82
83
84
85
86
87
88
89
90
91
92
93
94
95
96
97
98
99
100
101
102
103
104
105
106
107
108
109
110
111
112
113
114
115
116
117
118
119
120
121
122
123
124
125
126
127
128
129
130
131
132
133
134
135
136
137
138
139
140
141
142
143
144
145
146
147
148
149
150