መዝሙር
ምዕራፎች 1
መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም
አንደኛ መጽሐፍ
ሁለቱ መንገዶች
1በክፉዎች ምክር የማይሄድ፣በኀጢአተኞች መንገድ የማይቆም፣በፌዘኞችም ወንበር የማይቀመጥ፣ሰው ብፁዕ ነው። 2ነገር ግን ደስ የሚሰኘው በእግዚአብሔር ሕግ ነው፤ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያሰላስለዋል። 3እርሱም በወራጅ ውሃ ዳር እንደ ተተከለች፣ፍሬዋን በየወቅቱ እንደምትሰጥ፣ቅጠሏም እንደማይጠወልግ ዛፍ ነው፤የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል። 4ክፉዎች ግን እንዲህ አይደሉም፤ነገር ግን ነፋስ ጠራርጎ እንደሚወስደው፣ገለባ ናቸው። 5ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ ፊት፣ኀጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር መቆም አይችሉም፤ 6 እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ይጠብቃልና፤የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች።ምዕራፎች
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
67
68
69
70
71
72
73
74
75
76
77
78
79
80
81
82
83
84
85
86
87
88
89
90
91
92
93
94
95
96
97
98
99
100
101
102
103
104
105
106
107
108
109
110
111
112
113
114
115
116
117
118
119
120
121
122
123
124
125
126
127
128
129
130
131
132
133
134
135
136
137
138
139
140
141
142
143
144
145
146
147
148
149
150