መዝሙር 1:1 NASV

1 በክፉዎች ምክር የማይሄድ፣በኀጢአተኞች መንገድ የማይቆም፣በፌዘኞችም ወንበር የማይቀመጥ፣ሰው ብፁዕ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 1:1