መዝሙር
ምዕራፎች 61
መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም
የግዞተኛ ጸሎት
ለመዘምራን አለቃ፤ በበገናዎች የሚዘመር፤ የዳዊት መዝሙር
1እግዚአብሔር ሆይ፤ ጩኸቴን ስማ፤ጸሎቴንም አድምጥ። 2ልቤ በዛለ ጊዜ፣ከምድር ዳርቻ ወደ አንተ እጣራለሁ፤ከእኔ ይልቅ ከፍ ወዳለው ዐለት ምራኝ። 3አንተ መጠጊያዬ፣ከጠላትም የምተገንብህ ጽኑ ግንብ ሆነኸኛልና። 4በድንኳንህ ለዘላለም ልኑር፤በክንፎችህም ጥላ ልከለል። ሴላ 5አምላክ ሆይ፤ ስእለቴን ሰምተሃልና፤ስምህን የሚፈሩትንም ሰዎች ርስት ለእኔ ሰጠህ። 6የንጉሡን ዕድሜ አርዝምለት፤ዘመኑንም እስከ ብዙ ትውልድ ጨምርለት፤ 7በእግዚአብሔር ፊት ለዘላለም ይንገሥ፤ይጠብቁት ዘንድ ምሕረትህንና ታማኝነትህን አዘጋጅለት። 8ስለዚህ ለስምህ ዘወትር ውዳሴ አቀርባለሁ፤ስእለቴንም በየጊዜው እፈጽማለሁ።ምዕራፎች
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
67
68
69
70
71
72
73
74
75
76
77
78
79
80
81
82
83
84
85
86
87
88
89
90
91
92
93
94
95
96
97
98
99
100
101
102
103
104
105
106
107
108
109
110
111
112
113
114
115
116
117
118
119
120
121
122
123
124
125
126
127
128
129
130
131
132
133
134
135
136
137
138
139
140
141
142
143
144
145
146
147
148
149
150