መዝሙር 61:5

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5አምላክ ሆይ፤ ስእለቴን ሰምተሃልና፤ስምህን የሚፈሩትንም ሰዎች ርስት ለእኔ ሰጠህ።

መዝሙር 61:5 — NASV