መዝሙር
ምዕራፎች 3
መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም
የመከራ ተቀባዩ የጧት ጸሎት
ዳዊት ከልጁ ከአቤሰሎም በሸሸ ጊዜ የዘመረው መዝሙር
1 እግዚአብሔር ሆይ፤ ጠላቶቼ ምንኛ በዙስንቱስ በእኔ ላይ ተነሣ! 2ብዙዎች ነፍሴን፣ “እግዚአብሔርአይታደግሽም” አሏት። ሴላ 3 እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ግን ዙሪያዬንየምትከልል ጋሻ ነህ፤ክብሬና፣ ራሴንም ቀና ቀናየምታደርግ አንተ ነህ። 4ወደ እግዚአብሔር ድምፄን ከፍ አድርጌ እጮሃለሁ፤እርሱም ከተቀደሰ ተራራው ይመልስልኛል። ሴላ 5እተኛለሁ፤ አንቀላፋለሁ፤ እግዚአብሔር ደግፎ ይዞኛልና እነቃለሁ። 6በየአቅጣጫው የከበበኝን፣አእላፍ ሕዝብ አልፈራም። 7 እግዚአብሔር ሆይ ተነሥ!አምላኬ ሆይ፤ ታደገኝ፤የጠላቶቼን ሁሉ መንጋጋ ትመታለህ፤የክፉዎችንም ጥርስ ትሰባብራለህ። 8ማዳን የእግዚአብሔር ነው፤በረከትህ በሕዝብህ ላይ ይሁን። ሴላምዕራፎች
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
67
68
69
70
71
72
73
74
75
76
77
78
79
80
81
82
83
84
85
86
87
88
89
90
91
92
93
94
95
96
97
98
99
100
101
102
103
104
105
106
107
108
109
110
111
112
113
114
115
116
117
118
119
120
121
122
123
124
125
126
127
128
129
130
131
132
133
134
135
136
137
138
139
140
141
142
143
144
145
146
147
148
149
150