መዝሙር
ምዕራፎች 82
መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ሙሱናን ዳኞች
የአሳፍ መዝሙር
1እግዚአብሔር በአማልክት ጉባኤ መካከል ተሰየመ፤በአማልክትም ላይ ይፈርዳል፤ እንዲህም ይላል፦ 2“ፍትሕን የምታጓድሉት እስከ መቼ ነው?ለክፉዎች የምታደሉትስ እስከ መቼ ነው? ሴላ 3ለዐቅመ ቢሶችና ለድኻ አደጎች ፍረዱላቸው፤የችግረኛውንና የምስኪኑን መብት አስከብሩ። 4ወገን የሌለውንና ችግረኛውን ታደጉ፤ከግፈኛውም እጅ አስጥሏቸው። 5“ዕውቀትም ማስተዋልም የላቸውም፤በጨለማ ውስጥ ወዲያ ወዲህ ይመላለሳሉ፤የምድርም መሠረቶች ሁሉ ተናወጡ። 6“እኔም፤ ‘እናንተ አማልክት ናችሁ፤ሁላችሁም የልዑል ልጆች ናችሁ’ አልሁ። 7ነገር ግን እንደ ማንኛውም ሰው ትሞታላችሁ፤እንደ ማንኛውም ገዥ ትወድቃላችሁ።” 8አምላክ ሆይ፤ ተነሥ፤ በምድር ላይ ፍረድ፤ሕዝቦች ሁሉ ርስትህ ናቸውና።ምዕራፎች
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
67
68
69
70
71
72
73
74
75
76
77
78
79
80
81
82
83
84
85
86
87
88
89
90
91
92
93
94
95
96
97
98
99
100
101
102
103
104
105
106
107
108
109
110
111
112
113
114
115
116
117
118
119
120
121
122
123
124
125
126
127
128
129
130
131
132
133
134
135
136
137
138
139
140
141
142
143
144
145
146
147
148
149
150