6 በሰማይና በምድር ያሉትንስ ለማየት፣ራሱን ወደ ታች ዝቅ የሚያደርግ ማን ነው?
7 ድኻውን ከትቢያ ያነሣል፤ችግረኛውን ከዐመድ ከፍ ከፍ ያደርጋል፤
8 ከመኳንንትም እኩል ስፍራ ይሰጠዋል፤ከሕዝቡም ሹማምት ጋር ያስቀምጠዋል።
9 መካኒቱን ሴት በቤት ያኖራታል፤ደስተኛም የልጆች እናት ያደርጋታል።ሃሌ ሉያ።