1 እግዚአብሔር ሆይ፤ ልቤ አልታበየም፤ዐይኔ ከፍ ከፍ አላለም፤ሐሳቤ ለዐጒል ትልቅነት አልተነሣሣም፤ከዐቅሜም በላይ አልተንጠራራሁም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 131
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 131:1