18 ልቍጠራቸው ብል፣ከአሸዋ ይልቅ ይበዙ ነበር።ተኛሁም ነቃሁም፣ገና ከአንተው ጋር ነኝ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 139
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 139:18