13 መንግሥትህ የዘላለም መንግሥት ናት፤ግዛትህም ለትውልድ ሁሉ ጸንቶ ይኖራል። እግዚአብሔር ቃሉን ሁሉ ይጠብቃል፤በሥራውም ሁሉ ቸር ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 145
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 145:13