10 ከወርቅ ይልቅ የከበረ፣እጅግ ከጠራ ወርቅም የተሻለ ነው፤ከማር ይልቅ ይጣፍጣል፤ከማር ወለላም ይበልጥ ይጥማል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 19
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 19:10