14 ለወዳጄ ወይም ለወንድሜ እንደማደርግ፣እየተንቈራጠጥሁ አለቀስሁ፤ለእናቴም እንደማለቅስ፣በሐዘን ዐንገቴን ደፋሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 35
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 35:14