10 በሌላ ስፍራ ሺህ ቀን ከመኖር፣በአደባባይህ አንዲት ቀን መዋል ይሻላል፤በክፉዎች ድንኳን ከመቀመጥ ይልቅ፣በአምላኬ ቤት ደጅ መቆም እመርጣለሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 84
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 84:10