1 እግዚአብሔር ነገሠ፤ ግርማንም ተጐናጸፈ፤ እግዚአብሔር ግርማን ለበሰ፤ብርታትንም ታጠቀ፤ዓለም እንዳትናወጥ ጸንታለች፤ማንም አይነቀንቃትም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 93
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 93:1