መዝሙር 10:14 NASV

14 አንተ ግን መከራንና ሐዘንን ታያለህ፤በእጅህም ዋጋ ለመክፈል ትመለከታለህ፤ምስኪኑም ራሱን በአንተ ላይ ይጥላል፤ለድኻ ዐደግም ረዳቱ አንተ ነህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 10:14