መዝሙር 101:2 NASV

2 እንከን የማይገኝባትን መንገድ አጥብቄ እይዛለሁ፤አንተ ወደ እኔ የምትመጣው መቼ ነው?በቤቴ ውስጥ፣በንጹሕ ልብ እመላለሳለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 101

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 101:2