መዝሙር 104:25 NASV

25 ይህች ባሕር ሰፊና የተንጣለለች ናት፤ታላላቅና ታናናሽ እንስሳት፣ስፍር ቍጥር የሌላቸውም ነፍሳት በውስጧ አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 104

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 104:25